መዝሙር 119:159 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)159 ትእዛዝህን እንደ ወደድሁ ተመልከት፥ አቤቱ፥ በምሕረትህ ሕያው አድርገኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም159 መመሪያህን እንዴት እንደምወድድ ተመልከት፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ምሕረትህ ሕያው አድርገኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም159 እግዚአብሔር ሆይ! ትእዛዞችህን እንደምወድ ተመልከት፤ ስለዚህ በዘለዓለማዊ ፍቅርህ በሕይወት አኑረኝ! See the chapter |