መዝሙር 119:157 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)157 ያሳደዱኝና ያስጨነቁኝ ብዙዎች ናቸው፥ ከምስክር ግን ፈቀቅ አላልሁም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም157 የሚያሳድዱኝ ጠላቶቼ ብዙዎች ናቸው፤ እኔ ግን ከምስክርህ ዘወር አላልሁም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም157 የሚጠሉኝና የሚያሳድዱኝ ብዙዎች ናቸው፤ እኔ ግን ከሕግህ ፈቀቅ አላልኩም። See the chapter |