መዝሙር 119:156 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)156 አቤቱ፥ ቸርነትህ እጅግ ብዙ ነው፥ እንደ ፍርድህ ሕያው አድርገኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም156 እግዚአብሔር ሆይ፤ ርኅራኄህ ታላቅ ነው፤ እንደ ሕግህ ሕያው አድርገኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም156 እግዚአብሔር ሆይ! ርኅራኄህ ታላቅ ነው፤ በትእዛዝህ መሠረት በሕይወት አኑረኝ! See the chapter |