መዝሙር 119:152 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)152 ከዘለዓለም እንደ መሠረትኸው ከቀድሞ ጀምሮ ከምስክርህ የተነሣ አወቅሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም152 ለዘላለም እንደ መሠረትሃቸው፣ ከጥንት ምስክርነትህ ተረድቻለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም152 ሕጎችህን በማጥናት ለዘለዓለም እንዲጸኑ ያደረግሃቸው መሆናቸውን ከብዙ ጊዜ በፊት ተረድቼአለሁ። See the chapter |