መዝሙር 119:151 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)151 አቤቱ፥ አንተ ቅርብ ነህ፥ መንገዶችህም ሁሉ ቅኖች ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም151 እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ግን ቅርብ ነህ፤ ትእዛዞችህም ሁሉ እውነት ናቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም151 እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ግን ለእኔ ቅርብ ነህ፤ ትእዛዞችህ ሁሉ እውነተኞች ናቸው። See the chapter |