መዝሙር 119:150 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)150 በዓመፃ የሚያሳድዱኝ ቀረቡ፥ ከሕግህም ራቁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም150 ደባ የሚያውጠነጥኑ ወደ እኔ ቀርበዋል፤ ከሕግህ ግን የራቁ ናቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም150 ሕግህን የማያከብሩ፥ ክፉ ዕቅድ ዐቅደው የሚያሳድዱኝ ሰዎች ወደ እኔ ቀርበዋል። See the chapter |