መዝሙር 119:149 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)149 አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ ድምፄን ስማ፥ እንደ ፍርድህ ሕያው አድርገኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም149 እንደ ቸርነትህ መጠን ድምፄን ስማ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ሕግህ መልሰህ ሕያው አድርገኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም149 እግዚአብሔር ሆይ! ስለ ዘለዓለማዊው ፍቅርህ ስማኝ! በትእዛዝህ መሠረት ሕይወቴን ጠብቅ! See the chapter |