መዝሙር 119:147 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)147 ማለዳ ጮኽሁ፥ ቃልህንም ተስፋ አድርጌአለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም147 ትረዳኝ ዘንድ ጎሕ ሳይቀድድ ተነሥቼ እጮኻለሁ፤ ቃልህንም ተስፋ አደርጋለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም147 ጎህ ከመቅደዱ በፊት ርዳታህን በመፈለግ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በገባህልኝም ቃል ተስፋ አደርጋለሁ። See the chapter |