መዝሙር 119:145 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)145 በፍጹም ልቤ ጮኽሁ፥ አቤቱ፥ ስማኝ፥ ሥርዓትህን እፈልጋለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም145 እግዚአብሔር ሆይ፤ በፍጹም ልቤ እጮኻለሁና መልስልኝ፤ ሥርዐትህንም እጠብቃለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም145 እግዚአብሔር ሆይ! በሙሉ ልቤ፤ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ ስማኝ፤ እኔም ሕጎችህን እፈጽማለሁ። See the chapter |