መዝሙር 119:144 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)144 ምስክርህ ለዘለዓለም ጽድቅ ነው፥ እንዳስተውል አድርገኝ፥ በሕይወትም አኑረኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም144 ምስክርነትህ ለዘላለም የጽድቅ ምስክርነት ነው፤ በሕይወት እኖር ዘንድ ማስተዋልን ስጠኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም144 ሥርዓትህ ዘወትር ትክክል ነው፤ በሕይወት ለመኖር እንድችል ማስተዋልን ስጠኝ። See the chapter |