መዝሙር 119:143 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)143 መከራና ችግር አገኙኝ፥ ትእዛዛትህ ግን ተድላዬ ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም143 መከራና ሥቃይ ደርሶብኛል፤ ነገር ግን ትእዛዝህ ደስታዬ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም143 ብዙ ችግርና ጭንቀት ደርሶብኛል፤ ትእዛዞችህ ግን ደስታን ይሰጡኛል። See the chapter |