መዝሙር 119:141 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)141 እኔ ታናሽና የተናቅሁ ነኝ፥ ትእዛዛትህን ግን አልረሳሁም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም141 እኔ ታናሽና የተናቅሁ ነኝ፤ ነገር ግን መመሪያህን አልዘነጋሁም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም141 እኔ የማልጠቅምና የተናቅሁ ብሆንም እንኳ ሥርዓትህን አልዘነጋሁም። See the chapter |