መዝሙር 119:133 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)133 አካሄዴን እንደ ቃልህ አቅና፥ ኃጢአትም ሁሉ አይግዛኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም133 አካሄዴን እንደ ቃልህ ቀና አድርግልኝ፤ ኀጢአትም በላዬ እንዲሠለጥን አትፍቀድ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም133 በተስፋ ቃልህ መሠረት አካሄዴን አስተካክል፤ ስሕተትም እንዲሠለጥንብኝ አታድርግ። See the chapter |