መዝሙር 119:130 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)130 የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም130 የቃልህ ትርጓሜ ያበራል፤ አላዋቂዎችንም አስተዋዮች ያደርጋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም130 የቃልህ ትርጒም ብርሃን ይሰጣል፤ ሞኞችን አስተዋዮች ያደርጋል። See the chapter |