መዝሙር 119:126 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)126 ለጌታ የሥራ ጊዜ ነው፥ ሕግህንም ሻሩት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም126 እግዚአብሔር ሆይ፤ ሕግህ እየተጣሰ ነውና፣ ጊዜው አንተ የምትሠራበት ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም126 እግዚአብሔር ሆይ! ሰዎች ሕግህን ስለ ጣሱ ፍርድህን የምትገልጥበት ጊዜው አሁን ነው። See the chapter |