መዝሙር 119:124 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)124 ለባርያህ እንደ ምሕረትህ አድርግ፥ ሥርዓትህንም አስተምረኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም124 ለባሪያህ እንደ ምሕረትህ መጠን አድርግ፤ ሥርዐትህንም አስተምረኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም124 ለእኔ ለአገልጋይህ ፍቅርህን አሳይ፤ ሕጎችህንም አስተምረኝ። See the chapter |