Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




መዝሙር 119:123 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

123 ዐይኖቼ ለማዳንህ፥ ለጽድቅህም ቃል ፈዘዙ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

123 ዐይኖቼ ማዳንህን፣ የጽድቅ ቃልህን በመጠባበቅ ደከሙ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

123 አዳኝነትህንና እውነተኛ ቃል ኪዳንህን በመጠባበቅ ዐይኖቼ ደከሙ።

See the chapter Copy




መዝሙር 119:123
6 Cross References  

ማለዳን ከሚጠብቁ የሌሊት ጠባቂዎች ይልቅ፥ ነፍሴ ጌታን ትጠብቃለች፥ ማለዳን ከሚጠብቁ ጠባቂዎች ይልቅ።


አቤቱ፥ ፈጥነህ ስማኝ፥ መንፈሴ ዛለ፥ ፊትህን ከኔ አትሰውር፥ ወደ ጉድጓድም እንደሚወርዱ እንዳልሆን።


በጥልቅ ረግረግ ጠለቅሁ መቆሚያም የለኝም። ወደ ጥልቅ ባሕር ገባሁ ማዕበልም አሰጠመኝ።


ፌ። ዓይናችን ወደ ከንቱ ረዳታችን ገና ሲመለከት ጠፍቶአል፥ በመቆየታችን ማዳን የማይቻለውን ሕዝብ ጠብቀናል።


አቤቱ፥ እንደ ቃልህ፥ ምሕረትህና መድኃኒትህ ይምጡልኝ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements