መዝሙር 119:121 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)121 ፍርድንና ጽድቅን ሠራሁ፥ ለሚያስጨንቁኝ አሳልፈህ አትስጠኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም121 ፍትሕና ጽድቅ ያለበትን ሠርቻለሁ፤ ለሚጨቍኑኝ አሳልፈህ አትስጠኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም121 ትክክልና መልካም የሆነውን ነገር አድርጌአለሁ፤ ስለዚህ ለሚጨቊኑኝ ጠላቶቼ አትተወኝ! See the chapter |