መዝሙር 119:120 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)120 ሥጋዬ አንተን ከመፍራት የተነሣ ደነገጠ፥ ከፍርድህ የተነሣ ፈርቻለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም120 ሥጋዬ አንተን በመፍራት ይንቀጠቀጣል፤ ፍርድህንም እፈራለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም120 አንተን ከመፍራቴ የተነሣ ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ፤ ፍርድህንም እጅግ ፈራሁት። See the chapter |