መዝሙር 119:119 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)119 የምድርን ኃጢአተኞች ሁሉ እንደ ርኩሰት አጠፋሃቸው፥ ስለዚህ ምስክርህን ወደድሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም119 የምድርን ክፉዎች ሁሉ እንደ ጥራጊ አስወገድሃቸው፤ ስለዚህ ምስክርህን ወደድሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም119 ክፉዎችን ሁሉ እንደ ቆሻሻ ነገር ታስወግዳቸዋለህ፤ ስለዚህ ሥርዓትህን እወዳለሁ። See the chapter |