መዝሙር 119:118 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)118 ምኞታቸው ዓመፃ ነውና ከሥርዓትህ የሚርቁትን ሁሉ አጐሳቈልሃቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም118 መሠሪነታቸው በከንቱ ነውና፣ ከሥርዐትህ ውጭ የሚሄዱትን ሁሉ ወዲያ አስወገድሃቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም118 ዕቅዳቸው ተንኰልና ሐሰት የሞላበት በመሆኑ፥ ከሕግህ የሚያፈነግጡትን ሁሉ ታስወግዳቸዋለህ። See the chapter |