መዝሙር 119:116 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)116 እንደ ቃልህ ደግፈኝ፥ ሕያውም እሆናለሁ፥ ከተስፋዬም አልፈር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም116 እንደ ቃልህ ደግፈኝ፤ እኔም ሕያው እሆናለሁ፤ ተስፋዬም መና ቀርቶ አልፈር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም116 በሕይወት እኖር ዘንድ በተስፋ ቃልህ መሠረት አበርታኝ! ተስፋዬንም አታጨልምብኝ! See the chapter |