መዝሙር 119:115 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)115 እናንተ ኃጢአተኞች፥ ከእኔ ራቁ፥ የአምላኬንም ትእዛዝ ልፈልግ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም115 የአምላኬን ትእዛዞች እጠብቅ ዘንድ፣ እናንተ ክፉ አድራጊዎች ከእኔ ራቁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም115 እናንተ ክፉ አድራጊዎች ከእኔ ወዲያ ራቁ፤ እኔ የአምላኬን ትእዛዞች መጠበቅ እፈልጋለሁ። See the chapter |