መዝሙር 119:108 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)108 አቤቱ፥ ከአፌ የሚወጣውን ቃል ውደድ፥ ፍርድህንም አስተምረኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም108 እግዚአብሔር ሆይ፤ በከንፈሬ ያቀረብሁትን የበጎ ፈቃድ ስጦታ ተቀበል፤ ሕግህንም አስተምረኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም108 እግዚአብሔር ሆይ! የምስጋና ጸሎቴን ተቀበል፤ ትእዛዞችህንም አስተምረኝ። See the chapter |