መዝሙር 119:104 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)104 ከትእዛዝህ የተነሣ አስተዋልሁ፥ ስለዚህ የሐሰትን መንገድ ጠላሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም104 ከመመሪያህ ማስተዋልን አገኘሁ፤ ስለዚህ የሐሰትን መንገድ ሁሉ ጠላሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም104 ከሕግህ ማስተዋልን አግኝቼአለሁ፤ ስለዚህ የሐሰት መንገድን ሁሉ እጠላለሁ። See the chapter |