መዝሙር 118:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በሰው ከመታመን ይልቅ በጌታ መጠለል ይሻላል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሰውን መከታ ከማድረግ ይልቅ፣ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በሰው ከመመካት ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሥርዐትህንም እጠብቃለሁ፤ ለዘለዓለም አትጣለኝ። See the chapter |