መዝሙር 118:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጌታ ከጎኔ ነው፥ አልፈራም ሰው ምን ያደርገኛል? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እግዚአብሔር ከእኔ ጋራ ነው፤ አልፈራም፤ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ሆኖ ስለሚረዳኝ አልፈራም፤ ከቶ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ትእዛዝህን ሁሉ ስመለከት በዚያን ጊዜ አላፍርም። See the chapter |