መዝሙር 118:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቸር እንደሆነ፥ ፍቅሩም ለዘለዓለም እንደሆነ የአሮን ቤት አሁን ይንገሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የአሮን ቤት፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የእግዚአብሔር ካህናት የሆኑት የአሮን ልጆች ሁሉ “የእግዚአብሔር ፍቅር ዘለዓለማዊ ነው” ይበሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዐመፃን የሚያደርጉ ግን በመንገዱ አይሄዱም። See the chapter |