መዝሙር 118:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ጌታን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ቸር ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ፍቅሩም ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ቸር ስለ ሆነና ፍቅሩም ዘለዓለማዊ ስለ ሆነ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 የዐመፃን መንገድ ከእኔ አርቅ፥ በሕግህም ይቅር በለኝ፤ See the chapter |