መዝሙር 118:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በጌታ ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው፥ ከጌታ ቤት መረቅናችሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው። ከእግዚአብሔር ቤት ባረክናችሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ይሁን! በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሆነን እንባርካችኋለን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 መንገድህንና ምስክርህን ነገርሁ፥ ፍርድህን አስተምረኝ። See the chapter |