መዝሙር 118:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ይህች የጌታ ደጅ ናት፥ ወደ እርሷ ጻድቃን ይገባሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ይህች የእግዚአብሔር ደጅ ናት፤ ጻድቃን በርሷ በኩል ይገባሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ይህ የእግዚአብሔር በር ነው፤ ጻድቃን በእርሱ ይገባሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ነፍሴ ሁልጊዜ ፍርድህን እጅግ ናፈቀች። ትዕቢተኞችን ገሠጽኻቸው፥ See the chapter |