መዝሙር 118:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ኃይሌም ዝማሬዬም ጌታ ነው፥ እርሱም መድኃኒት ሆነልኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እግዚአብሔር ብርታቴና ዝማሬዬ ነው፤ አዳኝ ሆነልኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እግዚአብሔር ከለላዬና መከላከያዬ ነው፤ አዳኜም እርሱ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እንደ ብልጥግና ሁሉ በምስክርህ መንገድ ደስ አለኝ። See the chapter |