መዝሙር 118:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በጌታ ስም አጠፋኋቸው፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ሕዝቦች ሁሉ ከበቡኝ፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ስም አስወግዳቸዋለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ብዙ ሕዝቦች ከበውኝ ነበር፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ኀይል ደመሰስኳቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ፥ ከትእዛዝህ አታርቀኝ። See the chapter |