መዝሙር 116:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የጌታን ስም ጠራሁ፦ አቤቱ፥ ነፍሴን አድናት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እኔም የእግዚአብሔርን ስም ጠራሁ፤ “እግዚአብሔር ሆይ፤ ነፍሴን ታድናት ዘንድ እለምንሃለሁ” አልሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በዚያን ጊዜ “አምላክ ሆይ! እባክህ አድነኝ!” ብዬ ወደ እግዚአብሔር ጮኽኩ። See the chapter |