መዝሙር 116:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ፥ እኔም እጅግ ተቸገርሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 “እጅግ ተጨንቄአለሁ” ባልሁበት ጊዜ እንኳ፣ እምነቴን ጠብቄአለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 “እጅግ ተሠቃየሁ” ባልኩበት ጊዜ እንኳ አንተን ማመኔን አልተውኩም። See the chapter |