መዝሙር 116:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሃሌ ሉያ! ጌታ የልመናዬን ድምፅ ሰምቶአልና ወደድሁት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የልመናዬን ድምፅ ሰምቷልና፣ እግዚአብሔርን ወደድሁት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ጩኸቴንና ልመናዬን ስለ ሰማ እግዚአብሔርን እወደዋለሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አሕዛብ ሁላችሁ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑት፥ ወገኖችም ሁሉ ያመስግኑት፤ See the chapter |