መዝሙር 115:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አምላካችንስ በላይ በሰማይ ነው፥ የፈቀደውን ሁሉ አደረገ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 አምላካችንስ በሰማይ ነው፤ እርሱ ደስ የሚለውን ያደርጋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 አምላካችን በሰማይ ነው፤ እርሱ የፈቀደውን ሁሉ ያደርጋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ስላደረገልኝ ሁሉ ለእግዚአብሔር ምንን እከፍለዋለሁ? See the chapter |