መዝሙር 114:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ዐለቱን ወደ ውኃ መቆሚያ፥ ድንጋዩንም ወደ ውኃ ምንጭ ይለውጣል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እርሱ ዐለቱን ወደ ኵሬ፣ ቋጥኙንም ወደ ውሃ ምንጭ ለወጠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እርሱ አለቱን ወደ ኩሬ ውሃ፥ ጭንጫውንም ሸንተረር ወደ ወራጅ ምንጭ ይለውጣል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ነፍሴን ከሞት፥ ዓይኔንም ከእንባ፥ እግሬንም ከድጥ አድኖአልና። See the chapter |