መዝሙር 111:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ለሁልጊዜና ዘለዓለምም የጸኑ ናቸው፥ በእውነትና በጽድቅም የተሠሩ ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከዘላለም እስከ ለዘላለም የጸና ነው፤ በእውነትና በቅንነትም የተሠራ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እነርሱም ለዘለዓለም የጸኑ ናቸው፤ የተሰጡትም በእውነትና በታማኝነት ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በጠላቶቹ ላይ እስኪያይ ድረስ ልቡ ጽኑዕ ነው፥ ለዘለዓለምም አይታወክም። See the chapter |