መዝሙር 11:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 መሠረቶቹ ከፈረሱ፥ ጻድቅ ምን ማድረግ ይችላል? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 መሠረቱ ከተናደ፣ ጻድቅ ምን ማድረግ ይችላል?” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 መሠረቶች ሲፈርሱ ጻድቅ ሰው ምን ማድረግ ይችላል? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የሽንገላን ከንፈሮች ሁሉ እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል፥ ታላቅ ነገርን የምትናገረውንም ምላስ፤ See the chapter |