መዝሙር 109:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ጽኑ ፍቅርህም አድነኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ፤ ርዳኝ፤ እንደ ምሕረትህም አድነኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ! እባክህ እርዳኝ፤ ስለ ዘለዓለማዊው ፍቅርህም አድነኝ። See the chapter |