መዝሙር 109:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ተተኪ አይኑረው፥ በቀጣይ ትውልድ ስማቸው ይደምሰስ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ዘሩ ተለይቶ ይጥፋ፤ ስማቸውም በሚቀጥለው ትውልድ ይደምሰስ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ለስሙ መጠሪያ የሚሆን አንድ ልጅ እንኳ አይቅርለት፤ ከአንድ ትውልድ በኋላ የሚያስታውሰው አይኑር። See the chapter |