መዝሙር 107:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ወደሚኖሩበት ከተማ ይሄዱ ዘንድ በቀና መንገድን መራቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ወደሚኖሩባትም ከተማ፣ በቀና መንገድ መራቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እግዚአብሔርም ሊኖሩ ወደሚችሉበት ከተማ በትክክለኛ መንገድ መራቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እግዚአብሔር በመቅደሱ ተናገረ፥ ደስ ይለኛል፥ ሰቂማንም እካፈላለሁ፥ የሸለቆ ቦታዎችን እሰፍራለሁ። See the chapter |