መዝሙር 107:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ዝም ብለዋልና ደስ አላቸው፥ ወደ ፈለጉትም ወደብ መራቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ጸጥ በማለቱም ደስ አላቸው፤ ወዳሰቡትም ወደብ አደረሳቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 በጸጥታውም ምክንያት ደስ አላቸው፤ ወደ ፈለጉትም ወደብ በሰላም አደረሳቸው። See the chapter |