መዝሙር 107:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ተናገረ፥ ዐውሎ ነፋስም ተነሣ፥ ሞገዶችንም አስነሣ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 እርሱ ተናግሮ ዐውሎ ነፋስን አስነሣ፤ ነፋሱም ማዕበሉን ከፍ ከፍ አደረገ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ትእዛዝ በሰጠ ጊዜ ዐውሎ ነፋስ ነፈሰ፤ ማዕበሉም ተንቀሳቀሰ። See the chapter |