መዝሙር 107:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ልባቸው በድካም ተዋረደ፥ ተሰናከሉ የሚረዳቸውም አጡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ስለዚህ በጕልበት ሥራ ልባቸውን አዛለ፤ ተዝለፈለፉ፤ የሚደግፋቸውም አልነበረም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በከባድ ሥራ እንዲጨነቁ አደረጋቸው፤ የሚረዳቸውም ባለማግኘታቸው ተሰናክለው ወደቁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በመከራችን ረድኤትን ስጠን፤ በሰውም መታመን ከንቱ ነው። See the chapter |