መዝሙር 106:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ስለ ስሙ፥ ኃይሉንም ለማስታወቅ አዳናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እርሱ ግን የኀይሉን ታላቅነት ለማሳወቅ፣ ስለ ስሙ አዳናቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሆኖም ኀያል ሥልጣኑን ለማሳወቅ ስለ ክብሩ አዳናቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የእግዚአብሔርን ምሕረት ለሰው ልጆችም ያደረገውን ድንቁን ንገሩ፤ See the chapter |