መዝሙር 106:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ወንዶች ልጆቻቸውንና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአጋንንት ሠዉ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአጋንንት ሠዉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአጋንንትና በከነዓን አገር ለሚገኙ ጣዖቶች መሥዋዕት አድርገው አቀረቡ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 እርሻዎችንም ዘሩ፥ ወይኖችንም ተከሉ፥ የእህልንም ሰብል አደረጉ። See the chapter |