መዝሙር 106:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ለጣዖቶቻቸውም ተገዙ፥ ወጥመድም ሆኑባቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ጣዖቶቻቸውንም አመለኩ፤ ይህም ወጥመድ ሆነባቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 የእግዚአብሔር ሕዝቦች የአሕዛብን ጣዖቶች አመለኩ፤ ይህም ለጥፋታቸው ምክንያት ሆነ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 በዚያም ራብተኞችን አስቀመጠ፥ የሚኖሩባቸውንም ከተሞች ሠሩ። See the chapter |