መዝሙር 106:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ከአሕዛብም ጋር ተደባለቁ፥ ሥራቸውንም ተማሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 እንዲያውም ከሕዝቦቹ ጋራ ተደባለቁ፤ ልማዳቸውንም ቀሠሙ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 እንዲያውም ከእነርሱ ጋር ተደባልቀው የኑሮ ሥርዓታቸውን ተከተሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ምድረ በዳውን ለውኃ መውረጃ፥ ደረቁንም ምድር የውኃ ምንጮች አደረገ። See the chapter |